sábado, 2 de outubro de 2021

Música Salva! (45) - የጥቅምት አበባ / Yet’ik’imiti ābeba / Flor de Outubro


"Eu abro minhas asas sobre você
É amor por favor não julgue
Existe um lugar para ficar, meu amor?
Deixa eu te contar um segredo
Você é a flor de outubro
Eu sinto sua falta
Fragrância de beleza
Que meu coração fique feliz
Oh, o que amar, oh, o que odiar?"

***

Roha Band - Yetikimt Abeba

***

የጥቅምት አበባ

የጥቅምት አበባ
የጥቅምት አበባ
የጥቅምት አበባ ነሽ አሉ
አወድሽው አካሌን በሙሉ
የጥቅምት አበባ
የጥቅምት አበባ
የጥቅምት አበባ ለሽታ

ለኔ ግን ጣልሽብኝ ትዝታ
ንብ ሆኜ መጥቼ እንዳይሽ
ፈገግ ብሎ ይቆየኝ ጥርስሽ
መጣለሁ ጠብቂኝ በርሬ
ታዲያ ላልመለስ አፍሬ
ተጣልቷል አይኗ ከአይኔ ጋር
አስታርቁኝ እንዴት ይነጋል
ንገሯት አለሁ ትበለኝ
በእሷ ነው እረፍት የማገኝ

ሆይ ሆይ የቱ ተወዶ ሆይ ሆይ የቱ ሊጠላ
ሆይ ሆይ መላ አካለቷ ሆይ ሆይ በውበት ሞላ
ሆይ ሆይ የንጋት ኮከብ ሆይ ሆይ የንጋት ልጅ
ሆይ ሆይ አንቺን እያሰብኩ ሆይ ሆይ ልክረመው እንጂ
ሆይ ሆይ ምነው በደጅ ሆይ ሆይ ኮራ በይ እንጂ
ሆይ ሆይ ምነው በማዶ ሆይ ሆይ የሰው ልብ ወስዶ
ሆይ ሆይ ምነው በሩቁ
ሆይ ሆይ እየናፈቁ
ሆይ ሆይ ምነው በበሩ
ሆይ ሆይ ሳያናግሩ
የጥቅምት አበባ
የጥቅምት አበባ
የጥቅምት አበባ ነሽ አሉ
አወድሽው አካሌን በሙሉ
የጥቅምት አበባ
የጥቅምት አበባ
የጥቅምት አበባ ለሽታ

ለኔ ግን ጣልሽብኝ ትዝታ
ክንፍ አውጥቼ ላንጃብ በላይሽ
ፍቅር ነው አትፍረጅ እባክሽ
ማረፊያ አለ ወይ ፍቅርዬ
እንዳዋይሽ ሚስጥር ጠጋ ብዬ
የጥቅምት አበባ ነሽ
አካል ሰው ነይ ናፈኩሽ
ውበት መአዛሽ ለሽታ
ፍኪልኝ ልቤ ያግኝ ደስታ

ሆይ ሆይ የቱ ተወዶ ሆይ ሆይ የቱ ሊጠላ
ሆይ ሆይ መላ ተፈጥሮሽ ሆይ ሆይ በውበት ሞላ
ሆይ ሆይ የንጋት ኮከብ ሆይ ሆይ የንጋት ልጅ
ሆይ ሆይ አንቺን እያሰብኩ ሆይ ሆይ ልክረመው እንጂ
ሆይ ሆይ ምነው በደጅ
ሆይ ሆይ ኮራ በይ እንጅ
ሆይ ሆይ ምነው በማዶ
ሆይ ሆይ የሰው ልብ ወስዶ
ሆይ ሆይ ምነው በሩቁ
ሆይ ሆይ እየናፈቁ
ሆይ ሆይ ምነው በበሩ
ሆይ ሆይ ሳያናግሩ
ሆይ ሆይ ምነው በደጅ
ሆይ ሆይ ኮራ በይ እንጅ
ሆይ ሆይ ምነው በማዶ
ሆይ ሆይ የሰው ልብ ወስዶ
ሆይ ሆይ ምነው በሩቁ
ሆይ ሆይ እየናፈቁ
ሆይ ሆይ ምነው በበሩ
ሆይ ሆይ ሳያናግሩ

Um comentário:

Comente aqui!